እግዚአብሄር አዳምና ሄዋን እንደሚበሉና እንደሚወድቁ ካወቀ ወይም እያወቀ በኤደን ገነት ውስጥ ዛፍ ተክሎ አትብሉ ለምን አላቸው...
የዔድን ገነት ዛፍ ለምን አስፈለገ?

እግዚአብሄር አዳምና ሄዋን እንደሚበሉና እንደሚወድቁ ካወቀ ወይም እያወቀ በኤደን ገነት ውስጥ ዛፍ ተክሎ አትብሉ ለምን አላቸው...
ከጥያቄዎች፤ በአዲስ ኪዳን አሥራት መስጠት ግዴታ ነው? የጌታ ፀጋ ይብዛልህ! በአዲስ ኪዳን አስራት መክፈል ግዴታ ነው ወይ...
መጽሐፍ ቅዱስ ከ10 ጊዜያት በላይ እንደተጸጸተ ይናገራል። እነዚህን ጥቅሶች ስናነብብ ይህን እናገኛለን። ዘፍ. 6፥6-7...
ሁላችን ሯጮች ነን። ዛሬ እሁድ ጥር 15 2014 (Jan, 23, 2022) በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ይደረጋል። ይህን ስጽፍ...
እግዚአብሄር አዳምና ሄዋን እንደሚበሉና እንደሚወድቁ ካወቀ ወይም እያወቀ በኤደን ገነት ውስጥ ዛፍ ተክሎ አትብሉ ለምን አላቸው? የዛፏ መኖር ለምን አስፈለገ? (መ. መ) . . . . . መ. መ.፥ ይህ መሠረታዊ ጥያቄ ነው። እኔም ራሴ...
ከጥያቄዎች፤ በአዲስ ኪዳን አሥራት መስጠት ግዴታ ነው? የጌታ ፀጋ ይብዛልህ! በአዲስ ኪዳን አስራት መክፈል ግዴታ ነው ወይ! Some teacher saying that it is the law given to old covenant era! what...
መጽሐፍ ቅዱስ ከ10 ጊዜያት በላይ እንደተጸጸተ ይናገራል። እነዚህን ጥቅሶች ስናነብብ ይህን እናገኛለን። ዘፍ. 6፥6-7 እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ። እግዚአብሔርም፦ የፈጠርሁትን ሰው ከምድር ላይ...
ሁላችን ሯጮች ነን። ዛሬ እሁድ ጥር 15 2014 (Jan, 23, 2022) በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ይደረጋል። ይህን ስጽፍ ሊጀምር አንድ ሰዓት ይቀረዋል። ለምን ታላቁ እንደተባለ አላውቅም። ‘ታላቅ’ ሳይሆን፥ ‘ታላቁ’ ነው የሚባለው።...
የመለኮት ባሕርይ ተካፋይነት ጥቅስ በ2ጴጥ. 1፥4 የሚገኘው ነው። ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።...
መንፈሳዊ ውንብድና፤ የሐሰተኞች ነቢያት ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደለም። ጥንትም ዛሬም ሐሰተኞች ነቢያት እግዚአብሔር ወይም ኢየሱስ ወይም፥ ‘በኢየሱስ ስም’ ሲሉ ስለ መጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር ወይም ኢየሱስ እንደሚሉ ሊመስለንና ልንወናበድ...
አጭሩና እቅጩ መልስ ፈጽሞ አይቻልም የሚል ነው። በመጀመሪያ መላእክት ፍጡራን መሆናቸውን እንወቅ። መጠንቀቅ ያለብን አጋንንትም በፍጥረታቸው መላእክት መሆናቸውን ነው። ከመላእክት ሰይጣንን በዓመጽ ተከትለው የወደቁ አጋንንት ናቸው። መልአክ የሚለው ቃል...
ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንዲት በአንድ ክርክር ውስጥ ገባሁ። ክርስቲያን መጠጥ መጠጣት አልተከለከለምና በምግብ ቤት ውስጥ መጠጥ ቢሸጥ ገበያውን እስከሳበ ድረስ ክፋት የለበትም የሚል አቋም የያዘ አንድ ወንድም እና ሌላዋ ደግሞ ለምን ከቶውኑ መጠጥ...