Tag - ክርስቲያናዊ ጉዞ

ስለ እኛ

ታላቅ ሩጫ

ሁላችን ሯጮች ነን። ዛሬ እሁድ ጥር 15 2014 (Jan, 23, 2022) በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ይደረጋል። ይህን ስጽፍ ሊጀምር አንድ ሰዓት ይቀረዋል። ለምን ታላቁ እንደተባለ አላውቅም። ‘ታላቅ’ ሳይሆን፥ ‘ታላቁ’ ነው የሚባለው። በእርግጥ ከአፍሪቃ...