ነገረ መለኮት እና መጽሐፍ ቅዱስ

ነገረ መለኮት እና መጽሐፍ ቅዱስ አቃቤ እምነት

የመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች ነን? እንዴት? የእግዚአብሔር ልጆችስ ነን? እንዴት?

  የመለኮት ባሕርይ ተካፋይነት ጥቅስ በ2ጴጥ. 1፥4 የሚገኘው ነው። ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን። 2ጴጥ. 1፥4...

Read More
ቤተ ክርስቲያን ነገረ መለኮት እና መጽሐፍ ቅዱስ

  የመንጋ ብቻ አስደሳች ሰው መልክ

ሳኦልም፥ ሕዝቡ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ይሠዉአቸው ዘንድ መልካሞቹን በጎችና በሬዎች አድነዋቸዋልና ከአማሌቃውያን አምጥተዋቸዋል የቀሩትንም ፈጽመን አጠፋን አለው። ፩ሳሙ. ፲፭፥፲፭ ሰሎሞንም … አሁንም በዚህ ሕዝብ ፊት እወጣና እገባ ዘንድ ጥበብንና እውቀትን ስጠኝ...

Read More