ማሕበረሰብ

ማሕበረሰብ ስለ እኛ ቤተ ክርስቲያን

ስለ ብሽሽቅና ፉክክር-ተኮር ስብከቶች ጥቂት ልበል!

                   በወንድም ጌታሁን ሄራሞ ተጻፈ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ወጥቷል፤     ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ብቅ ያሉ አንዳንድ የ”Emerging Churches” አገልጋዮች የሚያምኑትን እውነት ለሌሎች ለማስተላለፍ...

Read More
ማሕበረሰብ ቤተ ክርስቲያን

ሰልፊ (እኔው፣ ከኔው፣ ለኔው፣ በኔው)

ሰልፊ የኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት የ2013 የዓመቱ ቃል ለመባል የበቃ ዘመነኛ ቃል ነው፤ ትርጉሙ አንድ ሰው ራሱን በተለይ በስማርት ፎን ወይም በዌብ ካም ራሱን በራሱ ፎቶ ካነሳ በኋላ በመገናኛ ብዙሃን (ሶሻል ሚድያ) ገጾች ላይ በመጫን ራሱን ሲያስተዋውቅ እንደማለት...

Read More
ማሕበረሰብ ክርስቲያን ወጣት

ስኬታማ ክርስቲያን መጣት

የወጣትነት ዕድሜ በብዙ ዕድሎችና ተግዳሮቶች የተከበበ ነው፡፡ ራሳችንንም ሆነ በዙርያችን የሚገኙትን ነገሮች ለመለወጥ በቂ ጊዜ አለን፡፡ ማድረግ የምንፈልገውን ሁሉ ለማረግና መሆን የምንፈልገውን ሁሉ ለመሆን በቂ አቅም አለን፡፡ የሕይወትን ልምድ ለመቅሰምና ለመማር...

Read More