ደቀ መዝሙር

ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያን ወጣት ደቀ መዝሙር

ዝነኝነት ወይንስ ታማኝነት?

ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው። ማቴ 25፥21 “አንተ ታማኝ ባሪያ” መባል ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው፤ በጌታ ፊት ዋጋ የሚሰጠው ታማኝ ባሪያ መሆን እንጂ...

Read More
ደቀ መዝሙር

ደቀ መዝሙር

“ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።” ሉቃ 14፡27 ኢየሱስ በምድር ላይ በነበረ ጊዜ የተናገረው ቃል ነው። ይህ ቃል ዛሬም ሊከተሉት ለሚወዱት ሁሉ ተገቢውን ጥያቄ ያነሳል፡ ራስን በመካድ ለእርሱና ለሱ ብቻ...

Read More
ደቀ መዝሙር

ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ

በክርስቶስ በማመን ከመንፈሳዊ ሞት ወደ ሕይወት የተሻገረ ሰው ብዙ በረከቶችንና መብቶችን ያገኛል፤ ከነዚህ መካከል አንዱ ከእግዚአብሔር ጋር ሙሉ በሙሉ መታረቅና አዲስ ሕብረት መጀመር ነው፡፡ ይህ ሕብረት አእምሯችን ሊያስበው ከሚችለው ከየትኛውም ነገር የጠለቀ፣ የተሟላና...

Read More
ደቀ መዝሙር

የክርስቲያን ጉዞ በዝግታ … ያለማቋረጥ

ክርስቲያናዊ ሕይወት አጭር ሩጫ ሳይሆን ማራቶን ነው፡፡ ማራቶንን ለመሮጥ የሚያስፈልገውን ጥንካሬ ማዳበር ጊዜን ይፈልጋል፡፡ አንዳንድ አማኞች ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፎችን ስለሚያነቡና በቀን ለብዙ ሰዓታት ስለሚጸልዩ ቅዱሳን ሰዎች ታሪክ በማንበብ ወይም በመስማት...

Read More
ደቀ መዝሙር

የመንፈስ ቅዱስ ሙላት

“በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት አብዛኞቹ ክርስቲያኖች ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ያላቸው ግንዛቤ በጣም የተዛባ ከመሆኑ የተነሳ ምንም ግንዛቤ የላቸውም ያሰኛል፡፡” መንፈስ ቅዱስ ከሥሉስ ቅዱስ አካላት መካከል አንዱ ነው፤ ልናመልከውና ልንታዘዘው ይገባል፡፡ ጌታ ኢየሱስ...

Read More