ደቀ መዝሙር

ደቀ መዝሙር

የመንፈስ ጠላቶቻችንን መረዳት

ልምድ ያላቸው ተዋጊዎች በውጊያ ውስጥ የመጀመርያው መርህ ጠላትን ማወቅ ነው ይላሉ፡፡ ክርስቲያኖች ጠላቶች አሏቸው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህ ጠላቶች ዓለም፣ ሥጋና ሰይጣን እንደሆኑ ይናገራል፡፡ እነዚህ ጠላቶች ሳያቋርጡ አማኙን ስለሚገዳደሩት መንፈሳዊ ዕድገትን አስቸጋሪ...

Read More
ደቀ መዝሙር

በጸሎት ማደግ

እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የሚገኝና ከኛ ጋር ሕብረት ማድረግ የሚፈልግ አምላክ ነው፡፡ ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ እጅግ ወሳኝ መንገድ ነው (ያዕ. 4፡8)፤ ለፈቃዱ ይበልጥ ጥማት እንዲኖረን ያደርጋል (ማቴ. 6፡10)፡፡ ጌታችን ኢየሱስ አስደናቂ የጸሎት ሕይወት...

Read More
ደቀ መዝሙር

በቃሉ ማደግ

የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ለአማኞች ከሚናገርባቸው መንገዶች መካከል ዋነኛውና መሠረታዊው ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ከእግዚአብሔር ለመስማት በሌሎች መንገዶች ላይ ይደገፋሉ፡፡ አንዳንዶች የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለመለየት የውስጥ ሰላማቸውን ያዳምጣሉ...

Read More