Tag - ዘማሪ

አምልኮ/Worship

በዝማሬ አምልኮ ዙሪያ

በወንድም ለዓለም ጥላሁን (ላሊ) የተጻፈ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል በአምልኮ ጊዜ: የምናመልከው (ምናልባት ባለማስተዋል) ራሳችን በምናባችን እንደመሰለን የሳልነውን “አምላክ” ሳይሆን ራሱን በቃሉና በመንፈሱ...

ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

አምልኮ ‹‹ምንነቱ፣ እንዴትነቱ እና ለምንነቱ››

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 4 ባለፉት ክፍሎች እንዲሁ በግርድፉ የዘመናችንን ቤተ ክርሰቲያን የዝማሬ አምልኮ ሥርዓት ግድፈቶች እና መሰናክሎች በማንሳት ለመነጋገር ሞክረናል፡፡ ከዚህ...

ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

የሚደረገውን ማድረግ ወይስ የሚያደርገንን መሆን?

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 3 የእውነተኛ አምልኮ ሀ ሁ በክርስቶስ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፈቃድ የተደረግነውን ምንነታችንን (ማንነትን) ከማወቅ እና በምድርም (በጊዜ እና...

አምልኮ/Worship

እንዴት እዚህ ደረስን? ቀጥሎስ ወዴት?

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 2 የወንጌል አማኝነት ክርስትና (Evangelical Christianity) በሀገራችን በሙላት ከገባ በትንሹ 95 አመታትን አስቆጥሯል። ሆኖም በ1889...

ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

“መዝሙር ወይስ መዝናኛ?”

የዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ ረታ ጳውሎስ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል አንድ የዜማ ስርአተ አምልኮ ውድቀት ክርስቲያኖች በሚሰበሰቡበት ሁሉ መዘመር የተለመደ ነገር ነው። ደቀ መዛሙርቱም ከኢየሱስ ጋር ሆነው ዘምረዋል። ማቴ 26:30...