አምልኮ/Worship

አምልኮ/Worship

በዝማሬ አምልኮ ዙሪያ

በወንድም ለዓለም ጥላሁን (ላሊ) የተጻፈ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል በአምልኮ ጊዜ: የምናመልከው (ምናልባት ባለማስተዋል) ራሳችን በምናባችን እንደመሰለን የሳልነውን “አምላክ” ሳይሆን ራሱን በቃሉና በመንፈሱ የገለጠውን ህያው...

Read More
ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

አምልኮ ‹‹ምንነቱ፣ እንዴትነቱ እና ለምንነቱ››

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 4 ባለፉት ክፍሎች እንዲሁ በግርድፉ የዘመናችንን ቤተ ክርሰቲያን የዝማሬ አምልኮ ሥርዓት ግድፈቶች እና መሰናክሎች በማንሳት ለመነጋገር ሞክረናል፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ባሉ...

Read More
አምልኮ/Worship

ግን ምንድን ነው፣ ኀልዎቱ የመለኮቱ?

ከሰሎሞን ጥላሁን ፌስ ቡክ ገጽ የተገኘ ጽሁፍ እግዚአብሔር ሳይከፋፈል ሳያንስና ሳይበዛ በፍጥረተ ዓለሙ ሁሉ በሙላቱ ይገኛል፣ ይህ ጠባዩ omnipresence/ “ክሳቴ ኩሉ” ይባላል። ድብልቅልቅ ባለው የመርካቶ ግፊያ መሃል ያለ አንድ ገበያተኛ በጠፈር ምርምር ማርስ ላይ...

Read More
ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

የሚደረገውን ማድረግ ወይስ የሚያደርገንን መሆን?

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 3 የእውነተኛ አምልኮ ሀ ሁ በክርስቶስ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፈቃድ የተደረግነውን ምንነታችንን (ማንነትን) ከማወቅ እና በምድርም (በጊዜ እና በቦታ) በመንፈስ...

Read More
አምልኮ/Worship

እንዴት እዚህ ደረስን? ቀጥሎስ ወዴት?

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 2 የወንጌል አማኝነት ክርስትና (Evangelical Christianity) በሀገራችን በሙላት ከገባ በትንሹ 95 አመታትን አስቆጥሯል። ሆኖም በ1889 አካባቢ በባህረ...

Read More