Author - Zelalem Mengistu

ጥያቄዎቻችሁ

እግዚአብሔር ይጸጸታልን?

መጽሐፍ ቅዱስ ከ10 ጊዜያት በላይ እንደተጸጸተ ይናገራል። እነዚህን ጥቅሶች ስናነብብ ይህን እናገኛለን። ዘፍ. 6፥6-7 እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ። እግዚአብሔርም፦ የፈጠርሁትን ሰው ከምድር ላይ...

ስለ እኛ

ታላቅ ሩጫ

ሁላችን ሯጮች ነን። ዛሬ እሁድ ጥር 15 2014 (Jan, 23, 2022) በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ይደረጋል። ይህን ስጽፍ ሊጀምር አንድ ሰዓት ይቀረዋል። ለምን ታላቁ እንደተባለ አላውቅም። ‘ታላቅ’ ሳይሆን፥ ‘ታላቁ’ ነው የሚባለው።...

ነገረ መለኮት እና መጽሐፍ ቅዱስ አቃቤ እምነት

የመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች ነን? እንዴት? የእግዚአብሔር ልጆችስ ነን? እንዴት?

  የመለኮት ባሕርይ ተካፋይነት ጥቅስ በ2ጴጥ. 1፥4 የሚገኘው ነው። ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ...

ቤተ ክርስቲያን አቃቤ እምነት

መንፈሳዊ ውንብድና

መንፈሳዊ ውንብድና፤ የሐሰተኞች ነቢያት ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደለም። ጥንትም ዛሬም ሐሰተኞች ነቢያት እግዚአብሔር ወይም ኢየሱስ ወይም፥ ‘በኢየሱስ ስም’ ሲሉ ስለ መጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር ወይም ኢየሱስ እንደሚሉ ሊመስለንና...

አቃቤ እምነት

መላእክትን መጥራትና መላክ ይቻላል?

አጭሩና እቅጩ መልስ ፈጽሞ አይቻልም የሚል ነው። በመጀመሪያ መላእክት ፍጡራን መሆናቸውን እንወቅ። መጠንቀቅ ያለብን አጋንንትም በፍጥረታቸው መላእክት መሆናቸውን ነው። ከመላእክት ሰይጣንን በዓመጽ ተከትለው የወደቁ አጋንንት ናቸው። መልአክ...

ቤተ ክርስቲያን

ወሳኝ ጦርነት

አንዳንድ ጦርነቶች ውጊያዎች ብቻ ናቸው። እልቂቶችና ፍጅቶች ናቸው። ውጤታቸው ጥቅምና ስም እንጂ ዘላቂ ታሪካዊ እሴትና ሕዝባዊ ውጤት የላቸውም። አንዳንድ ጦርነቶች ግን እንዲህ አይደሉም። እነዚህ ጦርነቶች ባይደረጉና ድሉም ባይጨበጥ ኖሮ...

አቃቤ እምነት

ወይን ስለ መጠጣት ክፍል አንድ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንዲት በአንድ ክርክር ውስጥ ገባሁ። ክርስቲያን መጠጥ መጠጣት አልተከለከለምና በምግብ ቤት ውስጥ መጠጥ ቢሸጥ ገበያውን እስከሳበ ድረስ ክፋት የለበትም የሚል አቋም የያዘ አንድ ወንድም እና ሌላዋ ደግሞ ለምን...

ቤተ ክርስቲያን ነገረ መለኮት እና መጽሐፍ ቅዱስ

  የመንጋ ብቻ አስደሳች ሰው መልክ

ሳኦልም፥ ሕዝቡ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ይሠዉአቸው ዘንድ መልካሞቹን በጎችና በሬዎች አድነዋቸዋልና ከአማሌቃውያን አምጥተዋቸዋል የቀሩትንም ፈጽመን አጠፋን አለው። ፩ሳሙ. ፲፭፥፲፭ ሰሎሞንም … አሁንም በዚህ ሕዝብ ፊት እወጣና እገባ...