Author - deqemezmuradmin

አምልኮ/Worship

በዝማሬ አምልኮ ዙሪያ

በወንድም ለዓለም ጥላሁን (ላሊ) የተጻፈ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል በአምልኮ ጊዜ: የምናመልከው (ምናልባት ባለማስተዋል) ራሳችን በምናባችን እንደመሰለን የሳልነውን “አምላክ” ሳይሆን ራሱን በቃሉና...

Photo by De an Sun on Unsplash
ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

አምልኮ ‹‹ምንነቱ፣ እንዴትነቱ እና ለምንነቱ››

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 4 ባለፉት ክፍሎች እንዲሁ በግርድፉ የዘመናችንን ቤተ ክርሰቲያን የዝማሬ አምልኮ ሥርዓት ግድፈቶች እና መሰናክሎች በማንሳት ለመነጋገር...

ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

የሚደረገውን ማድረግ ወይስ የሚያደርገንን መሆን?

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 3 የእውነተኛ አምልኮ ሀ ሁ በክርስቶስ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፈቃድ የተደረግነውን ምንነታችንን (ማንነትን) ከማወቅ እና...

ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

“መዝሙር ወይስ መዝናኛ?”

የዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ ረታ ጳውሎስ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል አንድ የዜማ ስርአተ አምልኮ ውድቀት ክርስቲያኖች በሚሰበሰቡበት ሁሉ መዘመር የተለመደ ነገር ነው። ደቀ መዛሙርቱም ከኢየሱስ ጋር ሆነው ዘምረዋል።...

አምልኮ/Worship

ሰው ሰራሽ ደመና

የዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ አሳየኸኝ ለገሰ ነው፤ ጽሁፉ የተገኘው ከፌስቡክ ገጹ ነው፤  አንዳንድ የዘመናችን “ቤተ ክርስቲያናት” በአምልኮ ሰዓት (በልዩ ልዩ ክዋኔዎች) ለታዳሚው “አስደሳች ድባብ” ለመፍጠር የሚኼዱበት ርቀት አስደንጋጭ እየሆነ...

አምልኮ/Worship

ደስ ያለው ይዘምር ወይስ ካሴት ያውጣ?

ይሄ ጽሁፍ በጳውሎስ በፈቃዱ የተጻፈ ነው። በጸሃፊው ፈቃድ በደ ቀመዝሙር ብሎግ ላይ ቀርቧል። ከጳውሎስ ፈቃዱ ከሁለት ዘማሪዎች ጋር ወደ አዋሳ እየሄድኩ ነው (በእናታችሁ ሥማቸውን አትጠይቁኝ)። እዚያ ስንደርስ ሌላ ሦስተኛ ዘማሪ አገኘን።...