በወንድም ለዓለም ጥላሁን (ላሊ) የተጻፈ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል በአምልኮ ጊዜ: የምናመልከው (ምናልባት ባለማስተዋል) ራሳችን በምናባችን እንደመሰለን የሳልነውን “አምላክ” ሳይሆን ራሱን በቃሉና በመንፈሱ...
Tag - አምልኮ
ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 4 ባለፉት ክፍሎች እንዲሁ በግርድፉ የዘመናችንን ቤተ ክርሰቲያን የዝማሬ አምልኮ ሥርዓት ግድፈቶች እና መሰናክሎች በማንሳት ለመነጋገር ሞክረናል፡፡ ከዚህ...
ከሰሎሞን ጥላሁን ፌስ ቡክ ገጽ የተገኘ ጽሁፍ እግዚአብሔር ሳይከፋፈል ሳያንስና ሳይበዛ በፍጥረተ ዓለሙ ሁሉ በሙላቱ ይገኛል፣ ይህ ጠባዩ omnipresence/ “ክሳቴ ኩሉ” ይባላል። ድብልቅልቅ ባለው የመርካቶ ግፊያ መሃል ያለ አንድ ገበያተኛ በጠፈር...
ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 3 የእውነተኛ አምልኮ ሀ ሁ በክርስቶስ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፈቃድ የተደረግነውን ምንነታችንን (ማንነትን) ከማወቅ እና በምድርም (በጊዜ እና...
ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 2 የወንጌል አማኝነት ክርስትና (Evangelical Christianity) በሀገራችን በሙላት ከገባ በትንሹ 95 አመታትን አስቆጥሯል። ሆኖም በ1889...
የዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ ረታ ጳውሎስ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል አንድ የዜማ ስርአተ አምልኮ ውድቀት ክርስቲያኖች በሚሰበሰቡበት ሁሉ መዘመር የተለመደ ነገር ነው። ደቀ መዛሙርቱም ከኢየሱስ ጋር ሆነው ዘምረዋል። ማቴ 26:30...
የዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ አሳየኸኝ ለገሰ ነው፤ ጽሁፉ የተገኘው ከፌስቡክ ገጹ ነው፤ አንዳንድ የዘመናችን “ቤተ ክርስቲያናት” በአምልኮ ሰዓት (በልዩ ልዩ ክዋኔዎች) ለታዳሚው “አስደሳች ድባብ” ለመፍጠር የሚኼዱበት ርቀት አስደንጋጭ እየሆነ መጥቷል፡፡...
ይሄ ጽሁፍ በጳውሎስ በፈቃዱ የተጻፈ ነው። በጸሃፊው ፈቃድ በደ ቀመዝሙር ብሎግ ላይ ቀርቧል። ከጳውሎስ ፈቃዱ ከሁለት ዘማሪዎች ጋር ወደ አዋሳ እየሄድኩ ነው (በእናታችሁ ሥማቸውን አትጠይቁኝ)። እዚያ ስንደርስ ሌላ ሦስተኛ ዘማሪ አገኘን። ይህ ዘማሪ...