Author - Dan

ወንድም ዳንኤል በነገረ መለኮት የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪ ሲሆን የበርካታ መጻሕፍት ተርጓሚ፣ አርታዒና ደራሲ ነው።

ደቀ መዝሙር

ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ

በክርስቶስ በማመን ከመንፈሳዊ ሞት ወደ ሕይወት የተሻገረ ሰው ብዙ በረከቶችንና መብቶችን ያገኛል፤ ከነዚህ መካከል አንዱ ከእግዚአብሔር ጋር ሙሉ በሙሉ መታረቅና አዲስ ሕብረት መጀመር ነው፡፡ ይህ ሕብረት አእምሯችን ሊያስበው ከሚችለው...

ደቀ መዝሙር

የክርስቲያን ጉዞ በዝግታ … ያለማቋረጥ

ክርስቲያናዊ ሕይወት አጭር ሩጫ ሳይሆን ማራቶን ነው፡፡ ማራቶንን ለመሮጥ የሚያስፈልገውን ጥንካሬ ማዳበር ጊዜን ይፈልጋል፡፡ አንዳንድ አማኞች ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፎችን ስለሚያነቡና በቀን ለብዙ ሰዓታት ስለሚጸልዩ ቅዱሳን ሰዎች ታሪክ...

ደቀ መዝሙር

የመንፈስ ቅዱስ ሙላት

“በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት አብዛኞቹ ክርስቲያኖች ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ያላቸው ግንዛቤ በጣም የተዛባ ከመሆኑ የተነሳ ምንም ግንዛቤ የላቸውም ያሰኛል፡፡” መንፈስ ቅዱስ ከሥሉስ ቅዱስ አካላት መካከል አንዱ ነው፤ ልናመልከውና...

ደቀ መዝሙር

የመንፈስ ጠላቶቻችንን መረዳት

ልምድ ያላቸው ተዋጊዎች በውጊያ ውስጥ የመጀመርያው መርህ ጠላትን ማወቅ ነው ይላሉ፡፡ ክርስቲያኖች ጠላቶች አሏቸው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህ ጠላቶች ዓለም፣ ሥጋና ሰይጣን እንደሆኑ ይናገራል፡፡ እነዚህ ጠላቶች ሳያቋርጡ አማኙን...

ደቀ መዝሙር

በጸሎት ማደግ

እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የሚገኝና ከኛ ጋር ሕብረት ማድረግ የሚፈልግ አምላክ ነው፡፡ ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ እጅግ ወሳኝ መንገድ ነው (ያዕ. 4፡8)፤ ለፈቃዱ ይበልጥ ጥማት እንዲኖረን ያደርጋል (ማቴ. 6፡10)፡፡ ጌታችን ኢየሱስ...

ደቀ መዝሙር

በቃሉ ማደግ

የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ለአማኞች ከሚናገርባቸው መንገዶች መካከል ዋነኛውና መሠረታዊው ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ከእግዚአብሔር ለመስማት በሌሎች መንገዶች ላይ ይደገፋሉ፡፡ አንዳንዶች የእግዚአብሔርን ፈቃድ...

ቤተ ክርስቲያን

የምክር ቃል ለስደተኛዋ ቤተክርስቲያን

ክርስቶስን መከተል ወንጀል በሆነባቸው አካባቢዎች ድልን ለመቀዳጀት የሚረዱ ስልቶች በክርስቶስ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ታሪክ ብዙ የስደት ዘመናት ነበሩ፡፡ አንዳንዴ በጣም የከፋ ሌላ ጊዜ ደግሞ ስውር ቢሆንም ስደት ያልነበረበት ዘመን...

ክርስቲያን ወጣት

የድህረ ስልጣኔ ፍልስፍና

በምዕራባውያን የታሪክ ዘመን አከፋፈል መሰረት እስከ 17ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የሚገኘው ዘመን ቅድመ ስልጣኔ በመባል የሚታወቅ ሲሆን ከ1600-1950 የሚገኘው የታሪክ ዘመን የስልጣኔ ዘመን (Modernism) በመባል ይታወቃል፡፡...

ማሕበረሰብ ክርስቲያን ወጣት

ስኬታማ ክርስቲያን መጣት

የወጣትነት ዕድሜ በብዙ ዕድሎችና ተግዳሮቶች የተከበበ ነው፡፡ ራሳችንንም ሆነ በዙርያችን የሚገኙትን ነገሮች ለመለወጥ በቂ ጊዜ አለን፡፡ ማድረግ የምንፈልገውን ሁሉ ለማረግና መሆን የምንፈልገውን ሁሉ ለመሆን በቂ አቅም አለን፡፡ የሕይወትን...