አንዳንድ ጦርነቶች ውጊያዎች ብቻ ናቸው። እልቂቶችና ፍጅቶች ናቸው። ውጤታቸው ጥቅምና ስም እንጂ ዘላቂ ታሪካዊ እሴትና ሕዝባዊ ውጤት የላቸውም። አንዳንድ ጦርነቶች ግን እንዲህ አይደሉም። እነዚህ ጦርነቶች ባይደረጉና ድሉም ባይጨበጥ ኖሮ የዓለማችን ወይም የአገራችን...
ቤተ ክርስቲያን
ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 3 የእውነተኛ አምልኮ ሀ ሁ በክርስቶስ ኢየሱስ በእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፈቃድ የተደረግነውን ምንነታችንን (ማንነትን) ከማወቅ እና በምድርም (በጊዜ እና በቦታ) በመንፈስ...
ክርስቶስን መከተል ወንጀል በሆነባቸው አካባቢዎች ድልን ለመቀዳጀት የሚረዱ ስልቶች በክርስቶስ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ታሪክ ብዙ የስደት ዘመናት ነበሩ፡፡ አንዳንዴ በጣም የከፋ ሌላ ጊዜ ደግሞ ስውር ቢሆንም ስደት ያልነበረበት ዘመን አልነበረም ማለት ይቻላል፡፡ ይህ ችግር...
የዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ ረታ ጳውሎስ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል አንድ የዜማ ስርአተ አምልኮ ውድቀት ክርስቲያኖች በሚሰበሰቡበት ሁሉ መዘመር የተለመደ ነገር ነው። ደቀ መዛሙርቱም ከኢየሱስ ጋር ሆነው ዘምረዋል። ማቴ 26:30 ሐዋርያው ጳውሎስ...
ሳኦልም፥ ሕዝቡ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ይሠዉአቸው ዘንድ መልካሞቹን በጎችና በሬዎች አድነዋቸዋልና ከአማሌቃውያን አምጥተዋቸዋል የቀሩትንም ፈጽመን አጠፋን አለው። ፩ሳሙ. ፲፭፥፲፭ ሰሎሞንም … አሁንም በዚህ ሕዝብ ፊት እወጣና እገባ ዘንድ ጥበብንና እውቀትን ስጠኝ...