ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው። ማቴ 25፥21 “አንተ ታማኝ ባሪያ” መባል ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው፤ በጌታ ፊት ዋጋ...
Author - Tebebe Mekonnen
ወንድም ጥበበ ባለትዳር እና የልጆች አባት ነው፤ ጌታን ከሁለት አስርተ ዓመታት በላይ እየተከተለ ያለ፣ ባለበት ሕብረት ጌታን የሚያመልክ እና የሚያገለግል የጌታ ደቀ መዝሙር የሆነ ወንድም ነው፤
ሰልፊ የኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት የ2013 የዓመቱ ቃል ለመባል የበቃ ዘመነኛ ቃል ነው፤ ትርጉሙ አንድ ሰው ራሱን በተለይ በስማርት ፎን ወይም በዌብ ካም ራሱን በራሱ ፎቶ ካነሳ በኋላ በመገናኛ ብዙሃን (ሶሻል ሚድያ) ገጾች ላይ በመጫን...
“ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።” ሉቃ 14፡27 ኢየሱስ በምድር ላይ በነበረ ጊዜ የተናገረው ቃል ነው። ይህ ቃል ዛሬም ሊከተሉት ለሚወዱት ሁሉ ተገቢውን ጥያቄ ያነሳል፡ ራስን...
መቼም መዘመር መልካም ነው ለጌታ የሚገባውን ማቅረብ ይገባናል መጽሐፍ ቅዱሳዊም ነው። ግን ግን አንዳንዴ ጥያቄ እንድጠይቅ የሚያደርጉኝ፡ ነገሮች አሉ እንደው እንዳላየ ሆኜ ለማለፍ ካልፈለኩ በቀር፡ አምልኮ ጭፈራችን...