ማሕበረሰብ • ስለ እኛ • ቤተ ክርስቲያን ስለ ብሽሽቅና ፉክክር-ተኮር ስብከቶች ጥቂት ልበል! January 21, 2023 በወንድም ጌታሁን ሄራሞ ተጻፈ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ወጥቷል፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ብቅ ያሉ አንዳንድ የ”Emerging Churches” አገልጋዮች የሚያምኑትን እውነት ለሌሎች...