የዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ ረታ ጳውሎስ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል አንድ የዜማ ስርአተ አምልኮ ውድቀት ክርስቲያኖች በሚሰበሰቡበት ሁሉ መዘመር የተለመደ ነገር ነው። ደቀ መዛሙርቱም ከኢየሱስ ጋር ሆነው ዘምረዋል። ማቴ 26:30 ሐዋርያው ጳውሎስ...
አምልኮ/Worship
መቼም መዘመር መልካም ነው ለጌታ የሚገባውን ማቅረብ ይገባናል መጽሐፍ ቅዱሳዊም ነው። ግን ግን አንዳንዴ ጥያቄ እንድጠይቅ የሚያደርጉኝ፡ ነገሮች አሉ እንደው እንዳላየ ሆኜ ለማለፍ ካልፈለኩ በቀር፡ አምልኮ ጭፈራችን ነው ወይንስ ሕይወታችን...
የዚህ ጽሁፍ ጸሃፊ አሳየኸኝ ለገሰ ነው፤ ጽሁፉ የተገኘው ከፌስቡክ ገጹ ነው፤ አንዳንድ የዘመናችን “ቤተ ክርስቲያናት” በአምልኮ ሰዓት (በልዩ ልዩ ክዋኔዎች) ለታዳሚው “አስደሳች ድባብ” ለመፍጠር የሚኼዱበት ርቀት አስደንጋጭ እየሆነ መጥቷል፡፡ የመድረክ አገልግሎቶች...
ይሄ ጽሁፍ በጳውሎስ በፈቃዱ የተጻፈ ነው። በጸሃፊው ፈቃድ በደ ቀመዝሙር ብሎግ ላይ ቀርቧል። ከጳውሎስ ፈቃዱ ከሁለት ዘማሪዎች ጋር ወደ አዋሳ እየሄድኩ ነው (በእናታችሁ ሥማቸውን አትጠይቁኝ)። እዚያ ስንደርስ ሌላ ሦስተኛ ዘማሪ አገኘን። ይህ ዘማሪ ከእኔ ጋር ካሉ...