ቤተ ክርስቲያን

ማሕበረሰብ ስለ እኛ ቤተ ክርስቲያን

ስለ ብሽሽቅና ፉክክር-ተኮር ስብከቶች ጥቂት ልበል!

                   በወንድም ጌታሁን ሄራሞ ተጻፈ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ወጥቷል፤     ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ብቅ ያሉ አንዳንድ የ”Emerging Churches” አገልጋዮች የሚያምኑትን እውነት ለሌሎች ለማስተላለፍ...

Read More
ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያን ወጣት ደቀ መዝሙር

ዝነኝነት ወይንስ ታማኝነት?

ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው። ማቴ 25፥21 “አንተ ታማኝ ባሪያ” መባል ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው፤ በጌታ ፊት ዋጋ የሚሰጠው ታማኝ ባሪያ መሆን እንጂ...

Read More
ቤተ ክርስቲያን አምልኮ/Worship

አምልኮ ‹‹ምንነቱ፣ እንዴትነቱ እና ለምንነቱ››

ይህ ጽሁፍ በወንድም ረታ ጳውሎስ የተጻፈ ነው፤ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ወጥቷል፤ ክፍል 4 ባለፉት ክፍሎች እንዲሁ በግርድፉ የዘመናችንን ቤተ ክርሰቲያን የዝማሬ አምልኮ ሥርዓት ግድፈቶች እና መሰናክሎች በማንሳት ለመነጋገር ሞክረናል፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ባሉ...

Read More
ቤተ ክርስቲያን አቃቤ እምነት

መንፈሳዊ ውንብድና

መንፈሳዊ ውንብድና፤ የሐሰተኞች ነቢያት ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደለም። ጥንትም ዛሬም ሐሰተኞች ነቢያት እግዚአብሔር ወይም ኢየሱስ ወይም፥ ‘በኢየሱስ ስም’ ሲሉ ስለ መጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር ወይም ኢየሱስ እንደሚሉ ሊመስለንና ልንወናበድ እንችላለን። ብዙዎች...

Read More
ማሕበረሰብ ቤተ ክርስቲያን

ሰልፊ (እኔው፣ ከኔው፣ ለኔው፣ በኔው)

ሰልፊ የኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት የ2013 የዓመቱ ቃል ለመባል የበቃ ዘመነኛ ቃል ነው፤ ትርጉሙ አንድ ሰው ራሱን በተለይ በስማርት ፎን ወይም በዌብ ካም ራሱን በራሱ ፎቶ ካነሳ በኋላ በመገናኛ ብዙሃን (ሶሻል ሚድያ) ገጾች ላይ በመጫን ራሱን ሲያስተዋውቅ እንደማለት...

Read More