በወንድም ጌታሁን ሄራሞ ተጻፈ በጸሃፊው ፈቃድ በዚህ ድረ ገጽ ወጥቷል፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ብቅ ያሉ አንዳንድ የ”Emerging Churches” አገልጋዮች የሚያምኑትን እውነት ለሌሎች ለማስተላለፍ...
ማሕበረሰብ
ሰልፊ የኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት የ2013 የዓመቱ ቃል ለመባል የበቃ ዘመነኛ ቃል ነው፤ ትርጉሙ አንድ ሰው ራሱን በተለይ በስማርት ፎን ወይም በዌብ ካም ራሱን በራሱ ፎቶ ካነሳ በኋላ በመገናኛ ብዙሃን (ሶሻል ሚድያ) ገጾች ላይ በመጫን ራሱን ሲያስተዋውቅ እንደማለት...
የወጣትነት ዕድሜ በብዙ ዕድሎችና ተግዳሮቶች የተከበበ ነው፡፡ ራሳችንንም ሆነ በዙርያችን የሚገኙትን ነገሮች ለመለወጥ በቂ ጊዜ አለን፡፡ ማድረግ የምንፈልገውን ሁሉ ለማረግና መሆን የምንፈልገውን ሁሉ ለመሆን በቂ አቅም አለን፡፡ የሕይወትን ልምድ ለመቅሰምና ለመማር...