ክርስቲያን ወጣት

ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያን ወጣት ደቀ መዝሙር

ዝነኝነት ወይንስ ታማኝነት?

ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው። ማቴ 25፥21 “አንተ ታማኝ ባሪያ” መባል ከምንም በላይ ሊያሳስበን የሚገባበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው፤ በጌታ ፊት ዋጋ የሚሰጠው ታማኝ ባሪያ መሆን እንጂ...

Read More
ክርስቲያን ወጣት

የድህረ ስልጣኔ ፍልስፍና

በምዕራባውያን የታሪክ ዘመን አከፋፈል መሰረት እስከ 17ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የሚገኘው ዘመን ቅድመ ስልጣኔ በመባል የሚታወቅ ሲሆን ከ1600-1950 የሚገኘው የታሪክ ዘመን የስልጣኔ ዘመን (Modernism) በመባል ይታወቃል፡፡ ከ1950 ወዲህ ያለው ዘመን ደግሞ...

Read More
ማሕበረሰብ ክርስቲያን ወጣት

ስኬታማ ክርስቲያን መጣት

የወጣትነት ዕድሜ በብዙ ዕድሎችና ተግዳሮቶች የተከበበ ነው፡፡ ራሳችንንም ሆነ በዙርያችን የሚገኙትን ነገሮች ለመለወጥ በቂ ጊዜ አለን፡፡ ማድረግ የምንፈልገውን ሁሉ ለማረግና መሆን የምንፈልገውን ሁሉ ለመሆን በቂ አቅም አለን፡፡ የሕይወትን ልምድ ለመቅሰምና ለመማር...

Read More