ስለ እኛ

ታላቅ ሩጫ

ሁላችን ሯጮች ነን። ዛሬ እሁድ ጥር 15 2014 (Jan, 23, 2022) በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ይደረጋል። ይህን ስጽፍ...

የቅርብ ጊዜ ጽሁፎች

ጥያቄዎቻችሁ

እግዚአብሔር ይጸጸታልን?

መጽሐፍ ቅዱስ ከ10 ጊዜያት በላይ እንደተጸጸተ ይናገራል። እነዚህን ጥቅሶች ስናነብብ ይህን እናገኛለን። ዘፍ. 6፥6-7 እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ። እግዚአብሔርም፦ የፈጠርሁትን ሰው ከምድር ላይ...

ስለ እኛ

ታላቅ ሩጫ

ሁላችን ሯጮች ነን። ዛሬ እሁድ ጥር 15 2014 (Jan, 23, 2022) በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ይደረጋል። ይህን ስጽፍ ሊጀምር አንድ ሰዓት ይቀረዋል። ለምን ታላቁ እንደተባለ አላውቅም። ‘ታላቅ’ ሳይሆን፥ ‘ታላቁ’ ነው የሚባለው።...

አቃቤ እምነት

ነገረ መለኮት እና መጽሐፍ ቅዱስ አቃቤ እምነት

የመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች ነን? እንዴት? የእግዚአብሔር ልጆችስ ነን? እንዴት?

  የመለኮት ባሕርይ ተካፋይነት ጥቅስ በ2ጴጥ. 1፥4 የሚገኘው ነው። ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን።...

ቤተ ክርስቲያን አቃቤ እምነት

መንፈሳዊ ውንብድና

መንፈሳዊ ውንብድና፤ የሐሰተኞች ነቢያት ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደለም። ጥንትም ዛሬም ሐሰተኞች ነቢያት እግዚአብሔር ወይም ኢየሱስ ወይም፥ ‘በኢየሱስ ስም’ ሲሉ ስለ መጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር ወይም ኢየሱስ እንደሚሉ ሊመስለንና ልንወናበድ...

አቃቤ እምነት

መላእክትን መጥራትና መላክ ይቻላል?

አጭሩና እቅጩ መልስ ፈጽሞ አይቻልም የሚል ነው። በመጀመሪያ መላእክት ፍጡራን መሆናቸውን እንወቅ። መጠንቀቅ ያለብን አጋንንትም በፍጥረታቸው መላእክት መሆናቸውን ነው። ከመላእክት ሰይጣንን በዓመጽ ተከትለው የወደቁ አጋንንት ናቸው። መልአክ የሚለው ቃል...

አቃቤ እምነት

ወይን ስለ መጠጣት ክፍል አንድ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንዲት በአንድ ክርክር ውስጥ ገባሁ። ክርስቲያን መጠጥ መጠጣት አልተከለከለምና በምግብ ቤት ውስጥ መጠጥ ቢሸጥ ገበያውን እስከሳበ ድረስ ክፋት የለበትም የሚል አቋም የያዘ አንድ ወንድም እና ሌላዋ ደግሞ ለምን ከቶውኑ መጠጥ...